Sunday, March 27, 2016

ለምህረቱ መገለጫ ምልክቱ
እማኝ ለሚሻ እኔ አለሁ በውነቱ
አልተቆለፈም የይቅርታ ደጁ
        ዛሬም ይራራል ላመነ በልጁ