ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ፍሰሃ ባላሰብኩት ፡ ሰዓት ፡ ባልጠበኩት ፡ ቦታ
ኢየሱስ ፡ ብኖር ፡ በበረሃ በጊዜ ፡ ሰሌዳ ፡ በአንተ ፡ አቆጣጠርኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ብርሃን የጠበኩህ ፡ ጌታ ፡ ድንገት ፡ ትመጣለህ
ኢየሱስ ፡ ባልፍም ፡ በጨለማ ረሃቤን ፡ ጥማቴን ፡ ያኔ ፡ ታረካለህ
ፍቅርህ ፡ መድሃኒት ፡ ነው ፡ ፈውስ ፡ ለሕይወቴ ረሃቤን ፡ ጥማቴን ፡ አንተው ፡ ታረካለህ
አንድ ፡ ጊዜ ፡ ብቻ ፡ አስበኝ ፡ መድህኔ
ጠግቤ ፡ እኖራለሁ ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔ
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ
ከአፌ ፡ አላወርድም ፡ ይህን ፡ ሥምክን
አላርፍም ፡ አልረካም ፡ እስካገኝህ (፪x)