Thursday, February 8, 2018


ገራሚ ህያው ምስክርነት የመጽናናት አምላክ ለሌሎች መጽናናት እንድትሆኑ ይህ ሆኗል ተባረኩ
___________________________________________________________________________________________________
ለካ ሰው ሁሉ የሚፈተነው እንደየ አቅሚቲ ነው እኔ ገና ምንም ሳልሆን ገና ለገና የቤተክርስቲያን ሽማግሌ እንዲሁም ሰባኪ ተሳደበ ብዬ ቡራ ከረዩ ብዬ ህይወት የሆነውን ጌታ ይቅርብኝ ብዬ.........ሰው ከተማው ሁሉ እስኪያስጠላኝ በዚህም የተነሳ ሌላ ስቴት ለሜሄድ ተነስቼ ኮብልዬ ስሄድ (120 በፍጥነት እየሄድኩ የሆነ ነገር ተፈጥሮ ጌታ እንዲሰበስበኝ በመመኘት)... ቆንጥጦ በምህረት መለሰኝ መኪናዬን እንዳልነበር ሆና እኔን ግን በምህረቱ ጠብቆኝ..........ይሄ አልበቃ ብሎኝ አሁንም እምቢ ስል ሌላኛውንም መኪና ሌላ ቁንጥጫ የምህረት አምላክ ቸር ነው:: አለሁ አሁንም በምህረቱ:: እግዚሃብሄር እንደገና ያስበኝና እንደገና ዋላ ወደ ውሃ ምንጭ እንደናፈቀች እኔም ተመልሼ የሆነ ጊዜ እየጣፈጠኝ ሳላቋርጥ ቃሉ መመገብ እና በፊቱ መሆን እንዲሆንልኝ ናፍቆቴ ነው.........

No comments:

Post a Comment