Thursday, March 22, 2018

የዘመኑ //CIA-MOSSAD-KGB // Cambridge Analytica //

ሶሻል ሚዲያ ሰዎችን ማቀራረቢያ ማራራቂያ መልካም መረጃዎችን ማድረሻ ክፉ መረጃዎችን መርጫ ከደስታ መግለጫ ወደ ገጽታ ግንባታ ዝቅ ሲል ደግሞ የሰው/ድርጅት ስም ማጥፊያ
የሰውን ልጆች ድብቅ ባህሪያት የምታይበት(በገጽታ ግንባታ ጊዜ የሚሰጥህ ዶፍሚን ንጥረነገር() ሳታስበው የተደበቁ አስቀያሚ ባህሪያት ያወጣጣሉ) ግሩም ፕላትፎርም::ከግለሰብ ብጥበጣ እስከ ምርጫ ማሸነፊያ(ራሺያ ራሺያ እያሉ ሲጮሁ አፍንጫቸው ስር  ካምብሪጅ አናለቲኮ UK   ቁጭ ብሏል ለካ)

ይሄን ሁሉ የዘባረኩት ይሄን ሰሞን መነጋገሪያ ከሆነው ካምብሪጅ አናለትኮ ስራ ይፋ መውጣትን ተከትሎ የፌስ ቡክ ትዝታ ትዝ ብሎኝ ነው,,,,,አሁን እላይ ከተገለጹት አነስተኛ ዳሜጅ ኮንትሮል ያለበት ቦታ//ትዊተር ከገባሁ ቆየሁ//ፌስ ቡክ እና ቫይበር ዲሊይ ያረኩባቸው ቀኖች በብሄራዊ ደረጃ መከበር አለባቸው.........ሰላም..............ትልቅ ችግር የነበረው ፌስ ቡክ ድሊት አድርገህ 30 ቀን ይሰጥሃል ተሳስተህ እንድትገባ እንደምንም ሱስህን ተቋቁመህ ያቺን 31 ቀን ስታልፍና ስትሞክር እና ፌስቡክ አላቅህም ሲልህ የሚሰማህ እፎይታ,,,,100 ኪሎ ዲንጋይ ከጀርባህ የወረደልህ ነው የሚሰማው

No comments:

Post a Comment