Wednesday, March 14, 2018

Stephen Hawking

ስቲፈን ሃውኪንግ በተወለደ በ76 አመቱ ከምድራዊው አለም ተለይቷል
ይገርማል ስለጠፊው እና ከንቱው አለም በተለይም ስለ ዩኒቨርስ ብላክ
ማተርስ ብላክ ሆልስ ወዘተ ተንትኖ አስተንትኖ የሚገራርሙ ቲዎሪዎችን ጽፎ ጻጽፎ
በኳንተም ሜካንክስ ቲዎሪ ጢባጢቤ ተጫውቶ በዘመናችን ከአነስታይን ቀጥሎ
አንቱ የተባለ ፊዚስት ትብሎ ግንንንንንን.......የሚገርመውና የሚያሳዝነው
ስለ ጊዜ ጽፎ(A Brief History of Time) ጊዜውን ሳይዋጅ የህይወትን ጌታ, ጌታ ኢየሱስን ሳይቀበል አለፈ
//የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?

//

No comments:

Post a Comment